Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እርሱም ከሠራዊቱ ጋር ወደ ባሕሩ ጠረፍ ወርደ፥ በተመሸጉት ከተሞችም የጦር ሰፈር አቆመ፤ እንዲረዱትም ከእነርሱ የተመረጡ ሰዎችን ወሰደ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እርሱም ወደ መንደራቸው ወረደ፤ ሠራዊቱም ከእርሱ ጋር ወረዱ ከፍ ከፍ ያሉ አንባዎችንም አስጠበቀ፥ ከእነርሱም የሚረዱትን የተመረጡ ሰዎችን ወሰደ። Ver Capítulo |