Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 3:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እነሆ መኖሪያዎቻችን፥ መሬታችን ሁሉ፥ እርሻዎቻችን፥ መንጋዎቻችን፥ በጐቻችንና የመሰማሪያችን ቦታዎች ሁሉ፥ በፊትህ ናቸው፤ እንደ ወደድህ አድርጋቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እነሆ፥ ከተሞቻችንና አንባዎቻችንም ሁሉ፥ እርሻችንም ሁሉ፥ መንጋዎቻችንም፥ የመሰማሪያችን ቦታዎች ሁሉ፥ በጎቻችንም በፊትህ ያንተ ናቸው፤ እንደ ወደድህም አድርግ። Ver Capítulo |