Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እንዲህም ሆነ እቅዱን ከጨረሰ በኋላ የአሦር ንጉሥ ናቡከደነፆር ሠራዊት ዋና የጦር አዛዥ በደረጃ ከራሱ ቀጥሎ ሁለተኛ የሆነውን ሆሎፎርኒስን ጠርቶ እንዲህ አለው፦ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ከዚህም በኋላ ምክሩን በጨረሱ ጊዜ የአሦር ንጉሥ ናቡከደነፆር ከእርሱ በታች ያለ ቢትወደዱ ሆሎፎርኒስን ጠርቶ እንዲህ አለው፦ Ver Capítulo |