Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በባሕሩ ዳርቻ፥ በሲዶናና በጢሮስ በሚኖሩ ሁሉ፥ በሱርና በኦኪን በሚኖሩ ሁሉና በያምኒያ በሚኖሩ ሁሉ ፍርሃትና መንቀጥቀጥ ወደቀባቸው፤ በአዛጦንና በአስቀሎና የሚኖሩ እጅግ ፈሩት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከእነርሱም የተነሣ መፍራትና ድንጋጤ በባሕሩ ዳርቻ በጢሮስና በሲዶና በሚኖሩ፥ በአቂናና በሴይርም፥ በያምኒያም በሚኖሩ ሰዎች ላይ ወደቀ። በአስቀሎናና በአዛጦንም የሚኖሩ ሰዎች ከርሱ መምጣት የተነሣ ፈጽመው ፈሩ። Ver Capítulo |