Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የኪልቅያን ግዛቶች ያዘ፤ የተቃወሙትንም ሁሉ መታ፤ በዓረብ ፊት ለፊት ወደሚገኘው ወደ ደቡብ ያፌት ግዛት መጣ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የቂልቅያንም አውራጃ ያዘ፤ ጠላቱንም ሁሉ አጠፋ፤ በምዕራብም አንጻር በዐዜብ በኩል እስከ ያፌት አውራጃ ድረስ ሄደ። Ver Capítulo |