Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ፉጥንና ሉድን ሰበራቸው፤ የሬስስን ልጆችን ሁሉና፥ በኬሌዎን በስተ ደቡብ አንጻር ባለ በረሃ የሚኖሩ የእስማኤልን ልጆች ማረካቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ፌድንና ሎድንም ወጋቸው፤ የሬስስን ልጆችን ሁሉ፥ በኤሌዎን ግራ አንጻር ባለ ሜዳ የሚኖሩ የእስማኤልንም ልጆች ማረካቸው። Ver Capítulo |