Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ከነነዌ ከተማ ወጥተው ወደ ቤክቲሌት ሜዳ የሦስት ቀን ጉዞ ተጓዙ፤ ከቤክቲሌት አጠገብ በሚገኝ ከላይኛው ኬልቅያ በስተ ግራ በኩል ባለው ተራራ ሰፈሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ከነነዌም ወጥተው በበቄጤሊት ሜዳ አንጻር የሦስት ቀን ጎዳና ሄዱ፤ ከላይኛው ቂልቅያ በስተግራ በኩል ባለው ተራራ አጠገብ በበቄጤሊት አንጻር ሰፈሩ። Ver Capítulo |