Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከእነሱም ጋር ብዛታቸው እንደ አንበጣና እንደ ምድር አሸዋ የሆኑ ብዙ ድብልቅ ሕዝብ ሄዱ፤ ብዛታቸውም ቍጥር አልነበረውም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከእነርሱም ጋር አንድ የሆኑ፥ ብዛታቸውም እንደ አንበጣና እንደ ባሕር አሸዋ የሆኑ ብዙ ሰዎች ከእነርሱ ጋር ወጡ። ከብዛታቸውም የተነሣ ቍጥር የላቸውም። Ver Capítulo |