Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሹሞቹንና ታላላቅ ሰዎቹን ሁሉ ሰብስቦ ከእነርሱ ጋር ሚስጢራዊ እቅዱን በፊታቸው አስቀመጠ፥ የምድሪቱን ሁሉ ክፋት በአንደበቱ ተናገረ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሹሞቹንና አለቆቹን ሁሉ ጠርቶ ከእነርሱ ጋር የምክሩን ምሥጢር ተነጋገረ፤ በሀገሩ ሁሉ ክፉ ነገርን ተናገረ። Ver Capítulo |