Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ዕቃዎቻቸውን የሚሸከሙ እጅግ ብዙ ግመሎችን፥ አህዮችንና በቅሎዎች፤ እንዲሁም ለምግብ የሚሆኑ ስፍር ቍጥር የሌላቸው በጎችን፥ በሬዎችንና ፍየሎችን ወሰደ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ስንቃቸውንም የሚጭኑባቸው እጅግ ብዙ የሆኑ ግመሎችንና አህዮችን፥ በቅሎዎችንም፥ ምግብም ሊሆኗቸው ቍጥር የሌላቸው በሬዎችንና በጎችን፥ ፍየሎችንም ወሰደ። Ver Capítulo |