Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጌታው እንዳዘዘው የተመረጡ አንድ መቶ ሃያ ሺህ ሰልፈኞችና ዐሥራ ሁለት ሺህ ቀስት ወርዋሪ ፈረሰኞችን ቆጠረ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ጌታውም እንዳዘዘው መቶ ሃያ ሺህ የተመረጡ እግረኞች አርበኞችንና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሰኞች ቀስተኞችን ቈጠረ። Ver Capítulo |