Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አንተም ጌታህ ከተናገረህ ነገሮች አንድስ እንኳ እንዳትተላለፍ፥ ነገር ግን እንዳዘዝሁህ ፈጽማቸው፤ ሳትዘገይም ፈጽመው።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እንዳዘዝሁህ አድርግ እንጂ አንተም ከእኔ ከጌታህ ቃል አንዲት ስንኳ የምትተወው አይኑር፤ ይህንም ፈጥነህ አድርግ።” Ver Capítulo |