Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዓሥራ ስምንተኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር በሃያ ሁለተኛው ቀን በአሦሩ ንጉሥ በናቡከደነፆር ቤት ከዚህ በፊት እንደ ተናገረው አገሮቹን ሁሉ ለመበቀል ምክክር ተደረደ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በዐሥራ ስምንተኛው ዓመት በጨረቃ አቈጣጠር በመጀመሪያው ወር በሰባተኛው ቀን እንደ ተናገረው ሀገሩን ሁሉ ይበቀል ዘንድ በአሦር ንጉሥ በናቡከደነፆር ቤተ መንግሥት ምክር ተመከረ። Ver Capítulo |