Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 16:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታ ሰልፍን የሚሰብር አምላክ ነውና፤ የጦር ሰፈሩን በሕዝቡ መካከል አደረገ፤ ከሚያሳድዱኝም ሰዎች እጅ አዳነኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ዮዲትም አለች፥ “አምላኬን በከበሮ አመስግኑት፤ ለጌታዬም በጸናጽል ዘምሩለት፤ በገና እየደረደራችሁ አመስግኑት፤ በምስጋና ከፍ ከፍ አድርጉት። ስሙንም ጥሩ፤ Ver Capítulo |