|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ዮዲት 16:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ዮዲት እንዲህ አለች፤ “ለአምላኬ በከበሮ መዝሙርን ጀምሩ፥ ለጌታ በጸናጽን ዘምሩለት፤ አዲስን መዝሙር ተቀኙለት፤ አክብሩት፥ ስሙንም ጥሩ።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ዮዲትም ይህቺን የምስጋና መዝሙር በእስራኤል ሁሉ ዘንድ ትዘምር ጀመረች፤ ሕዝቡም ሁሉ ይህቺን የምስጋና መዝሙር ከእርስዋ ቀጥለው ዘመሩ።Ver Capítulo |