Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 10:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እርሷም ለእግዚአብሔር ሰገደች፤ እንዲህም አለቻቸው፦ “ከእኔ ጋር የተነጋገራችሁበትን ነገር ወጥቼ እንድፈጽም የከተማይቱን በር እንዲከፈትልኝ እዘዙ።” እርሷ እንደ ጠየቀችው እንዲከፍቱላት ጐልማሶቹን አዘዙአቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንዲህም አለቻቸው፥ “አሁንም ከእናንተ ጋራ የተናገርሁትንነገር ወጥቼ አደርግ ዘንድ የከተማውን በር የሚከፍትልኝ ሰው እዘዙልኝ፤” እንደ ጠየቀችም ይከፍቱላት ዘንድ ጐልማሶችን አዘዙአቸው። Ver Capítulo |