Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 10:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጫማዋን አደረገች፥ አምባርዋን፥ አልቦዋን፥ ቀለበትዋን፥ ጉትቻዋንና ጌጥዋን ሁሉ አደረገች፤ የሚያዩአትን ወንዶች ሁሉ ዐይን ለማማለል እራሷን እጅግ አስዋበች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ጫማዋንም ተጫማች፤ አልቦዋንና ቀለበትዋን፥ አምባርዋንና ጉትቻዋንም አደረገች፤ ጌጡንም ሁሉ አጌጠች፤ የሚያዩአትንም ወንዶች ሁሉ ዐይን እስክታስት ድረስ ፈጽማ አጌጠች። Ver Capítulo |