Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 10:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ስለ እርሷ በነገሩት ጊዜ የብር መቅረዝ መብራት በፊቱ ተይዞ ወደ ድንኳኑ ሰፊ ስፍራ መጣ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የእርሷንም ነገር ነገሩት፤ ወደ አደባባይም ወጣ፤ በፊቱም የብር መቅረዝ ፋና ይበራ ነበር። Ver Capítulo |