Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 10:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በውበቷ ተደነቁ፥ በእርሷም ምክንያት የእስራኤልን ልጆች አደነቁ፥ እርስ በርሳቸውም እንዲህ ተባባሉ፦ “እንዲህ ያሉ ሴቶች ያሉትን ሕዝብ የሚንቀው ማነው? ከእነርሱ አንድ ሰው እንኳ ማስቀረት መልካም አይደለም፥ ከተውናቸው ምድሪቱን ሁሉ ሊስቡ ይችላሉ።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ደም ግባትዋንም አደነቁ፤ ስለ እርስዋም የእስራኤልን ልጆች አደነቁ፤ እርስ በርሳቸውም፥ “እንደ እነዚህ ያሉ ሴቶች ያሉትን ሕዝብ የሚንቅ ማን ነው? ዓለሙን ሁሉ ሊተነኰሉ ስለሚችሉ ከእነዚህ ሰዎች አንድ ሰውስ እንኳ ይቀር ዘንድ መልካም አይደለም” ተባባሉ። Ver Capítulo |