Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 10:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እኔ የመጣሁት የሠራዊቶቻችሁ ዋና የጦር አዛዥ የሆነውን ሆሎፎርኒስን ለማግኘትና ለእርሱ እውነተኛ ነገርን ለመንገር ነው፤ ከሰዎቹ አንድም ሳይሞትበት ተራራማውን አገር በሙሉ መያዝ እንዲችል መከተል የሚገባውን መንገድ አሳየዋለሁ”። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እኔ እውነተኛ ነገርን እነግረው ዘንድ፥ የምትሄዱበትንም ጎዳና አሳየው ዘንድ ወደ ቢትወደዳችሁ ወደ ሆሎፎርኒስ አስቀድሜ መጣሁ፤ አውራጃቸውንም ሁሉ ገንዘብ ታደርጋላችሁ፤ ከሰዎቻችሁ አንድ ሰው ስንኳ የሚቈስል የለም።” Ver Capítulo |