Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ዮዲት 10:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ያዟትና እንዲህ ሲሉ ይጠይቋት ጀመር፦ “ከማን ወገን ነሽ? ከየት ትመጫለሽ? ወዴትስ ትሄጃለሽ?” እርሷም እንዲህ ስትል መለሰችላቸው፤ “እኔ የዕብራውያን ልጅ ነኝ፥ ለእናንተ መብል እንዲሆኑ ተላልፈው ሊሰጡ ስለሆነ ከእነርሱ ፊት ጠፍቼ መጣሁ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ይዘ​ውም መረ​መ​ሩ​አት፤ እን​ዲ​ህም አሏት፥ “አንቺ ማን ነሽ? ከየት መጣሽ? ወዴ​ትስ ትሄ​ጃ​ለሽ?” እር​ስ​ዋም አለ​ቻ​ቸው፥ “እኔ ከዕ​ብ​ራ​ው​ያን የተ​ወ​ለ​ድሁ ነኝ፤ ሀገ​ራ​ቸ​ውን ለእ​ና​ንተ አሳ​ል​ፈው ሊሰጡ በወ​ደዱ ጊዜ ከእ​ነ​ርሱ ኰብ​ልዬ መጣሁ።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ዮዲት 10:12
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos