Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 1:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በአምባው የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ፥ በኤፈራጥስ፥ በጤግራን፥ በሄዳስጴን ያሉ ሁሉ፥ በኤለሜዖን ንጉሥ በአርዮክ ግዛት ያሉ ሁሉ ከናቡከደነፆር ጋር ወገኑ፥ ብዙ ሕዝቦችም የካሉድን ልጆች ለመውጋት ተሰበሰቡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በአምባ የሚኖሩ ሰዎችም ሁሉ ወጥተው ተቀበሉት፤ በኤፍራጥስና በጤግሮስ፥ በሒደስጶንም፥ በኤሊሜዎን ንጉሥ በአርዮክ ግዛት አውራጃ ያሉ ሁሉ የካሉድን ልጆች ይዋጓቸው ዘንድ እጅግ ብዙ የሆኑ አሕዛብም ተሰበሰቡ። Ver Capítulo |