Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 1:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከዚህ በኋላ ከመላ ሠራዊቱና ከብዙ ጦረኞቹ ጋር ተመለሰ፤ በዚያም እርሱና ሠራዊቱ ሁሉ እየበሉና እየጠጡ መቶ ሃያ ቀን ተቀመጡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እርሱም ተመለሰ፤ ከእርሱ ጋር ያሉ እጅግ አርበኞች የሆኑ ብዙ ሰዎችም ሁሉ ተመለሱ፤ በዚያም ሲያስብና ሲመክር መቶ ሃያ ቀን ተቀመጠ። Ver Capítulo |