Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 1:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በዓሥራ ሰባተኛው ዓመት ሠራዊቱን በንጉሥ አርፋክስድ ላይ አሰለፈ፥ በጦርነቱም አሸነፈ፥ የአርፋክስድን ሠራዊቱን ሁሉ፥ ፈረሰኞቹንና ሠረገላዎቹን ገለበጠ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከሠራዊቱ ሁሉ ጋር ንጉሡ አርፋክስድን በነገሠ በዐሥራ ሰባተኛው ዓመት ተዋጋው፤ ድል ነሥቶም የአርፋክስድን ሠራዊቱን ሁሉ፥ ፈረሶቹንና ሰረገላዎቹን ሁሉ ወሰደ። Ver Capítulo |