Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 1:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ነገር ግን በምድሪቱ የሚኖሩ ሁሉ የአሦርን ንጉሥ የናቡከደነፆርን ቃል ንቀው ከእሱ ጋር በጦርነት ላይ ለመሰለፍ እንቢ አሉ፤ አልፈሩትምና፥ እንደ አንድ ሰው ቆጥረዉታልና፤ መልክተኞቹንም ባዶ እጃቸውንና አዋርደው ከፊታቸው መለሱአቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በምድር የሚኖሩ ሁሉ የፋርስ ንጉሥ የናቡከደነፆርን ትእዛዝ እንቢ አሉ፤ ከእርሱም ጋር ወደ ጦር አልሄዱም። አልፈሩትምና በፊታቸው እንደ አንድ ሰው ሆኗልና። መልእክተኞቹም ባዶአቸውን በውርደት ከፊታቸው ተመለሱ። Ver Capítulo |