መሳፍንት 9:50 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 ከዚያም አቤሜሌክ ወደ ቴመስ በመሄድ ከተማይቱን ከቦ ያዛት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም50 ከዚያም አቢሜሌክ ወደ ቴቤስ በመሄድ ከተማዪቱን ከብቦ ያዛት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 ከዚህ በኋላ አቤሜሌክ ወደ ቶቤጽ ሄደ፤ ከተማይቱንም ከቦ ያዛት፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 አቤሜሌክም ወደ ቴቤስ መጣ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)50 አቤሜሌክም ወደ ቴቤስ መጣ፥ ቴቤስንም ከብቦ ያዛት። Ver Capítulo |