መሳፍንት 9:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 አቤሜሌክም በዚያ መመሸጋቸውን ሲሰማ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 አቢሜሌክም በሴኬም ግንብ ገዦች ሁሉ መመሸጋቸውን ሲሰማ፣ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 አቤሜሌክም በሴኬም መሰብሰባቸውን ሰማ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 ለአቤሜሌክም በሰቂማ ግንብ ውስጥ ያሉ ሰዎች ሁሉ አንድ ሆነው እንደ ተሰበሰቡ ነገሩት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 አቤሜሌክም በሴኬም ግንብ ውስጥ ያሉ ሰዎች ሁሉ አንድ ሆነው እንደ ተሰበሰቡ ሰማ። Ver Capítulo |