መሳፍንት 8:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጌዴዎን የከተማይቱን አለቆች ወሰደ፤ በምድረ በዳ እሾኽና አሜኬላ በመቅጣት የሱኮትን ሰዎች ትምህርት ሰጣቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ጌዴዎን የከተማዪቱን አለቆች ወሰደ፤ በምድረ በዳ እሾኽና አሜከላ በመቅጣት የሱኮትን ሰዎች ትምህርት ሰጣቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ከዚህ በኋላ እሾኽና አሜከላ ከበረሓ ወስዶ የሱኮትን መሪዎች ገረፋቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የከተማዪቱንም ሽማግሌዎችና አለቆች ያዘ፥ የምድረ በዳንም እሾህና ኩርንችት ወስዶ የሱኮትን ሰዎች ገረፋቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የከተማይቱንም ሽማግሌዎች ያዘ፥ የምድረ በዳንም እሾህና ኵርንችት ወስዶ የሱኮትን ሰዎች ገረፋቸው። Ver Capítulo |