መሳፍንት 5:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አንቺ፥ ዲቦራ፥ እስክትነሽ ድረስ፥ ለእስራኤልም እናት ሆነሽ እስክትነሽ ድረስ፥ ኃያላን በእስራኤል ዘንድ አነሱ፥ አለቁም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ለእስራኤል እናት ሆኜ እኔ ዲቦራ እስክነሣ ድረስ በእስራኤል ያለው የከተማ ኑሮ አበቃለት፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አንቺ ዲቦራ ነሽ፥ በእስራኤል መካከል እንደ እናት ሆነሽ እስከ ተነሣሽ ድረስ በእስራኤል ዘንድ የተረፉ ኀያላን አልነበሩም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መተርጕማን ከእስራኤል ዘንድ አለቁ፥ ዲቦራ እስክትነሣ ድረስ፥ ለእስራኤልም እናት ሆና እስክትነሣ ድረስ አለቁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 አንቺ፥ ዲቦራ፥ እስክትነሽ ድረስ፥ ለእስራኤልም እናት ሆነሽ እስክትነሽ ድረስ፥ ኃያላን በእስራኤል ዘንድ አነሱ፥ አለቁም። Ver Capítulo |