መሳፍንት 21:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ስለዚህም ለብንያማውያን እንዲህ ሲሉ መመሪያ ሰጧቸው፤ “ሄዳችሁ በወይኑ የአትክልት ስፍራ ተደበቁ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ስለዚህም ለብንያማውያን እንዲህ ሲሉ መመሪያ ሰጧቸው፤ “ሄዳችሁ በወይኑ የአትክልት ስፍራ ተደበቁ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ስለዚህ ብንያማውያንን እንዲህ አሉአቸው፥ “ሂዱና በወይን ተክል ውስጥ ሸምቁ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የብንያምንም ልጆች እንዲህ ብለው አዘዙአቸው፥ “ሂዱ በወይኑም ስፍራ ተደበቁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 የብንያምንም ልጆች እንዲህ ብለው አዘዙአቸው፦ ሂዱ በወይኑም ስፍራ ተደበቁ፥ Ver Capítulo |