መሳፍንት 20:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 በጦርነቱም ላይ ዐሥራ ስምንት ሺህ ብንያማውያን ወደቁ፤ ሁሉም ምርጥ ተዋጊዎች ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 በጦርነቱም ላይ ዐሥራ ስምንት ሺሕ ብንያማውያን ወደቁ፤ ሁሉም ምርጥ ተዋጊዎች ነበሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 ከብንያማውያን ምርጥ ወታደሮች ዐሥራ ስምንት ሺህ ተገደሉ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ከብንያምም ዐሥራ ስምንት ሺህ ሰው ሞተ፤ እነዚህም ሁሉ ጽኑዓን ሰዎች ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 ከብንያምም አሥራ ስምንት ሺህ ሰው ሞተ፥ እነዚህ ሁሉ ጽኑዓን ነበሩ። Ver Capítulo |