መሳፍንት 20:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በሁለተኛው ቀን እስራኤላውያን ወደ ብንያማውያን ተጠጉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 በሁለተኛው ቀን እስራኤላውያን ወደ ብንያማውያን ተጠጉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በሁለተኛውም ቀን በብንያም ሠራዊት ላይ ዘመቱ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በሁለተኛውም ቀን የእስራኤል ልጆች ከብንያም ልጆች ጋር ሊዋጉ ቀረቡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በሁለተኛውም ቀን የእስራኤል ልጆች ከብንያም ልጆች ጋር ሊዋጉ ቀረቡ። Ver Capítulo |