መሳፍንት 20:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በማግሥቱ ጧት እስራኤላዋያን ነሥተው በጊብዓ አጠገብ ሰፈሩ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በማግስቱም ጧት እስራኤላውያን ተነሥተው በጊብዓ አጠገብ ሰፈሩ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ስለዚህ በማግስቱ ጧት ጒዞ ጀመሩ፤ በጊብዓ አጠገብም ሰፈሩ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የእስራኤልም ልጆች በማለዳ ተነሥተው በገባዖን ፊት ሰፈሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 የእስራኤልም ልጆች በማለዳ ተነሥተው በጊብዓ ፊት ሰፈሩ። Ver Capítulo |