መሳፍንት 19:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ቀጥሎም፥ “በል ና፤ ወደ ጊብዓ ወይም ወደ ራማ ለመድረስ እንሞክርና ከዚያ በአንዱ ስፍራ እናድራለን” አለው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ቀጥሎም፣ “በል ና፤ ወደ ጊብዓ ወይም ወደ ራማ ለመድረስ እንሞክርና ከዚያ በአንዱ ስፍራ እናድራለን” አለው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 አሽከሩንም “ና ከእነዚህ ቦታዎች ወደ አንዱ እንቅረብ፤ በጊብዓ ወይም በራማ እንደር” አለው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ብላቴናውንም፥ “ና፤ ከእነዚህ ስፍራ ወደ አንዱ እንቅረብ፤ በገባዖን ወይም በራማ እንደር” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 አሽከሩንም፦ ና፥ ከእነዚህ ስፍራ ወደ አንዱ እንቅረብ፥ በጊብዓ ወይም በራማ እንደር አለው። Ver Capítulo |