ዮሐንስ 8:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 እኔ ግን እውነትን ስለምናገር አታምኑኝም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 እኔ ግን እውነት ስለምናገር አታምኑኝም! Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 እኔ ግን እውነትን ስለምናገር አታምኑኝም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 እኔ ግን እውነትን እናገራለሁና አታምኑኝም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 እኔ ግን እውነትን የምናገር ስለ ሆንሁ አታምኑኝም። Ver Capítulo |