ዮሐንስ 2:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እርሱ ግን ስለ ሰውነቱ ቤተ መቅደስ እየተናገረ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ቤተ መቅደስ ሲል ግን፣ ስለ ገዛ ሰውነቱ መናገሩ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ኢየሱስ ግን “ቤተ መቅደስ” ብሎ የተናገረው ስለ ሰውነቱ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እርሱ ግን ይህን የተናገረው ቤተ መቅደስ ስለ ተባለ ሰውነቱ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 እርሱ ግን ስለ ሰውነቱ ቤተ መቅደስ ይል ነበር። Ver Capítulo |