ዮሐንስ 15:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እናንተ ስለ ነገርኋችሁ ቃል አሁን ንጹሐን ናችሁ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ከነገርኋችሁ ቃል የተነሣ እናንተ አሁን ንጹሓን ናችሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እናንተም ስለ ነገርኳችሁ ቃል አሁን ንጹሖች ናችሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እናንተ ግን ስለ ነገርኋችሁ ቃል ፈጽማችሁ ንጹሓን ናችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እናንተ ስለ ነገርኋላችሁ ቃል አሁን ንጽሐን ናችሁ፤ Ver Capítulo |