ኢዮብ 5:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ለምስኪኑም ተስፋ አለው፥ ግፍ ግን አፍዋን ትዘጋለች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ስለዚህ ድኻ ተስፋ አለው፤ ዐመፅም አፏን ትዘጋለች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ለድኾች ተስፋ ይሰጣል፤ ዐመፅንም ከምድረ ገጽ ያጠፋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለምስኪኑ ተስፋ አለውና፤ የዐመጸኛም አፍ ይዘጋልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ለምስኪኑም ተስፋ አለው፥ ክፋት ግን አፍዋን ትዘጋለች። Ver Capítulo |