ኢዮብ 41:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሰይፍና ጦር፥ ፍላጻና መውጊያም ቢያገኙት አያሸንፉትም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እንጥሽታው የብርሃን ብልጭታ ያወጣል፤ ዐይኖቹም እንደ ማለዳ ጮራ ናቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እርሱ በሚያነጥስበት ጊዜ፥ የብርሃን ብልጭታ ይታያል፤ ዐይኖቹም እንደ ንጋት ፀሐይ ያበራሉ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በእርሱ ዘንድ መውጊያና የብረት ልብስ እንደ ገለባ ናቸው። ናስም እንደ ነቀዘ እንጨት ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ሰይፍና ጦር፥ ፍላጻና መውጊያም ቢያገኙት አያሸንፉትም። Ver Capítulo |