ኢዮብ 41:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አንገቱ በጣም ጠንካራ ነው፥ ግርማ በፊቱ ይዘፍናል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 አስፈሪ ጥርሶቹ የተገጠገጡበትን፣ የአፉን ደጅ ማን ደፍሮ ይከፍታል? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እጅግ የሚያስፈሩ ጥርሶች ያሉበት አፉን ከፍቶ መንጋጋውን ሊያላቅቀው የሚችል ማን ነው? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የአካሉ ሥጋም የተነባበረ ነው፤ ጎጂ ነገርን ቢያፈስሱበትም አይንቀሳቀስም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 በአንገቱ ኃይል ታድራለች፥ ግርማ በፊቱ ይዘፍናል። Ver Capítulo |