ኢዮብ 39:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የሌሊት መኖርያው ዓለት ነው፥ የዓለት ጫፍም መከላከያ ይሆነዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 በገደል ላይ ይኖራል፤ በዚያም ያድራል፤ ምሽጉም የቋጥኝ ጫፍ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ንስር በቋጥኞች መካከል ይኖራል፤ እዚያም ጎጆውን ይሠራል። ቋጥኞቹም መከላከያ ይሆኑለታል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በዓለቱ ገደል ላይ ይኖራል፤ በገደሉ ገመገምና በጥጉ ያድራል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 በገደል ላይ ይኖራል፥ በገደሉ ገመገምና በጥጉ ያድራል። Ver Capítulo |