ኢዮብ 39:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እግር ሊሰብረው እንደሚችል፥ የምድረ በዳም አውሬ ሊረግጠው እንደሚችል ትረሳለች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እግር እንደሚሰብረው፤ የዱር አውሬም እንደሚረግጠው አታስብም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ‘በዚያ የሚያልፍ በእግሩ ይሰብረዋል፤ የዱር አውሬም ረግጦ ያደቀዋል’ ብላ አታስብም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እግር ይሰብረው ዘንድ፥ የምድረ በዳም አውሬ ይረግጠው ዘንድ ትረሳለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እግር ይሰብረው ዘንድ፥ የምድረ በዳም አውሬ ይረግጠው ዘንድ ትረሳለች። Ver Capítulo |