ኢዮብ 36:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ደመናት ያዘንባሉ፥ በሰዎችም ላይ በገፍ ያፈሳሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ደመናት ጠል ያንጠባጥባሉ፤ ዶፍም በሰው ላይ ይወርዳል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ከደመናው ዝናብ እየጐረፈ ይወርዳል፤ በሰዎችም ላይ በብዛት ይዘንባል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የጥንቱ ይበቅላል። ደመናም በሟች ላይ ይጋርዳል፥ ስፍር ቍጥር የሌለው ዝናብ ይዘንባል፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ደመናት ያዘንባሉ፥ በሰዎችም ላይ በብዙ ያንጠባጥባሉ። Ver Capítulo |