ኢዮብ 36:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሰዎች ሁሉ ተመልክተውታል፥ ሰውም ከሩቅ ያየዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ሰው ሁሉ አይቶታል፤ ሰዎችም በትኵረት ተመልክተውታል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 የእግዚአብሔርን ሥራ የሰው ዘር ሁሉ አይቶታል፤ ሰዎች በሩቅ ይመለከቱታል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሰው ሁሉ ራሱ፥ ኃጥኣን ሙታን እንደ ሆኑ ያስባል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ሰዎች ሁሉ ተመልክተውታል፥ ሰውም ከሩቅ ያየዋል። Ver Capítulo |