ኢዮብ 36:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ጆሮአቸውን ለተግሣጽ ይከፍተዋል፥ ከክፋትም ይመለሱ ዘንድ ያዝዛቸዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ተግሣጽን እንዲሰሙ ያደርጋቸዋል፤ ከክፋታቸውም እንዲመለሱ ያዝዛቸዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ተግሣጽን እንዲሰሙ ጆሮአቸውን ይከፍትላቸዋል፤ ከክፉ ሥራቸውም ተመልሰው ንስሓ እንዲገቡ ያዛቸዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ጻድቃንን ግን ይሰማቸዋል፥ ከኀጢአትም ይመለሱ ዘንድ ያዝዛቸዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ጆሮአቸውን ለተግሣጽ ይከፍተዋል፥ ከኃጢአትም ይመለሱ ዘንድ ያዝዛቸዋል። Ver Capítulo |