ኢዮብ 35:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 አሁን ግን በቁጣው ስላልቀጣ፦ ትዕቢት ምን እንደሆነ የማያውቅ መሰለህ? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ደግሞም፣ ቍጣው ቅጣት እንደማያስከትል፣ ኀጢአትንም ከቍጥር እንደማያስገባ ተናግረሃል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እንዲሁም እግዚአብሔር በቊጣው የማይቀጣ፥ የሰውንም ክፋት በቸልታ የሚያልፍ ይመስልሃል? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አሁን ቍጣውን የሚያውቅ የለምና፥ ታላቅ ኀጢአቱንም የሚያስብ የለምና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 አሁን ግን በቍጣው አልጐበኘምና፦ በኃጢአት እጅግ አያስብም ትላለህ። Ver Capítulo |