ኢዮብ 34:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 በኃጢአቱም ላይ ዓመፅን ጨምሮአልና፥ በእኛም መካከል በፌዝ ያጨበጭባልና፥ እግዚአብሔርን የሚቃወሙ ቃላትን ያበዛልና።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 በኀጢአቱም ላይ ዐመፅን ጨምሯል፤ በመካከላችን ሆኖ በንቀት አጨብጭቧል፤ በእግዚአብሔርም ላይ ብዙ ተናግሯል።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 በመካከላችን ሕገ ወጥ በመሆን፥ በእግዚአብሔር ላይ ንቀትን በማብዛት ኢዮብ በኃጢአቱ ላይ ዐመፅን ጨምሮአል።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 በኀጢአቶችህ ላይ እንዳትጨምር፥ በእግዚአብሔርም ፊት ብዙ መናገር በደል ይሆንብሃል።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 በኃጢአቱም ላይ ዓመፅን ጨምሮአልና፥ በእኛም መካከል በእጅ ያጨበጭባልና፥ ቃልንም በእግዚአብሔር ላይ ያበዛልና። Ver Capítulo |