Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ኢዮብ 34:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 ኢዮብ ያለ እውቀት ተናግሮአል፥ ንግግሩም ማስተዋል ይጎድለዋል።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 ‘ኢዮብ ያለ ዕውቀት ይናገራል፤ ቃሉም ማስተዋል ይጐድለዋል።’

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 ‘ኢዮብ የሚናገረው ያለ ዕውቀት ነው፤ ንግግሩም ፍሬ ቢስ ነው’

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 ኢዮብ እንደ ጠቢብ በዕ​ው​ቀት አይ​ና​ገ​ርም፥ ቃሉም እንደ ምሁር አይ​ደ​ለም።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 ኢዮብ ያለ እውቀት ተናግሮአል፥ ቃሉም በአእምሮ አይደለችም።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 34:35
6 Referencias Cruzadas  

ስለዚህ ኢዮብ ከንቱ ንግግርን ከአፉ ያወጣል፥ ያለ እውቀትም ቃሉን ያበዛል።”


“እውቀት በጎደለው ንግግር ምክርን የሚያጨልመው ማነው?


ያለ እውቀት ምክርን የሚሰውር ማን ነው? ስለዚህ እኔ የማላስተውለውን፥ የማላውቀውንም ድንቅ ነገር ተናግሬአለሁ።


“በውኑ ጠቢብ ሰው እንደ ነፋስ በሆነ እውቀት ይመልሳልን? ሆዱንስ በምሥራቅ ነፋስ ይሞላልን?


እናንተ የምታውቁትን እኔ ደግሞ አውቃለሁ፥ ከእናንተ የማንስ አይደለሁም።


የሚሰሙኝ ጥበበኞች ሁሉ፥ አስተዋዮችም እንዲህ ይሉኛል፦


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios