ኢዮብ 34:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በውኑ አንተ ተቃውመኸዋልና ሽልማቱ አንተ እንደምትወድደው ይሆናልን? እኔ ሳልሆን አንተ ነህ የምትመርጠው፥ ስለዚህ የምታውቀውን ተናገር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ታዲያ አንተ ለመናዘዝ ፈቃደኛ ሳትሆን፤ እግዚአብሔር እንደ ወደድህ ይከፍልሃልን? መወሰን ያለብህ አንተ ነህ እንጂ፣ እኔ አይደለሁም፤ እንግዲህ የምታውቀውን ንገረኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ታዲያ፥ አንተ ንስሓ መግባት እንቢ እያልክ፥ አንተ በምታቀርበው ሐሳብ መሠረት እግዚአብሔር ምኞትህን እንዲፈጽምልህ ትፈልጋለህን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 በውኑ አንተ ከእኔ ትርቅ ዘንድ፥ እኔ ከአንተ የተቀበልሁት አለን? አንተ ትመርጣለህ እንጂ እኔ አይደለሁምና፤ ስለዚህ የምታውቀው ካለ ተናገር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 በውኑ አንተ ጥለኸዋልና ፍዳው አንተ እንደምትወድደው ይሆናልን? አንተ ትመርጣለህ እንጂ እኔ አይደለሁም፥ ስለዚህ የምታውቀውን ተናገር። Ver Capítulo |