ኢዮብ 34:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “አስተዋይ ከሆንክ ይህን ስማ፥ ንግግሬንም አድምጥ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 “ማስተዋል ካለህ ይህን ስማ፤ እኔ የምለውንም አድምጥ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አስተዋይ ብትሆን ይህን ስማ፤ ንግግሬንም አድምጥ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ያለዚያ ግን ተመከር፥ ይህንም ስማ፤ የንግግሬንም ቃል አድምጥ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አስተዋይ ብትሆን ይህን ስማ፥ የንግግሬንም ቃል አድመጥ። Ver Capítulo |